caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 50

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:50

وَأَنَّهُۥٓ أَهْلَكَ عَادًا ٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy50. እርሱ የቀድሞ ሰዎችን የአድ ሕዝቦችንም አጠፋ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70