caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 39

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:39

وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَٰنِ إِلَّا مَا سَعَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy39. የሰው ልጅም የለፋበትን ብቻ እንጂ ሌላ የለዉም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70