caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 25

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:25

فَلِلَّهِ ٱلْـَٔاخِرَةُ وَٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy25. መጪውን ዓለምም ሆነ የመጀመሪያው ዓለም የአላህ ብቻ ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqመጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም (ዓለም) የአላህ ብቻ ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70