caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Tur፣ አንቀጽ 23

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 76 · 52:23

يَتَنَٰزَعُونَ فِيهَا كَأْسًا لَّا لَغْوٌ فِيهَا وَلَا تَأْثِيمٌ

Amharic Translation - Africa Academy23. በውስጧ መጠጥን ይሰጣጣሉ:: በውስጧ ውድቅ ንግግርና መወንጀልም የለም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበውስጧ መጠጥን ይሰጣጣሉ፡፡ በውስጧ ውድቅ ንግግርና መውወንጀልም የለም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70