caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Qaaf፣ አንቀጽ 25

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 34 · 50:25

مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ مُّرِيبٍ

Amharic Translation - Africa Academy25. «ለበጎ ስራ ከልካይ በዳይ ተጠራጣሪ የሆነን ሁሉ ጣሉ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ለበጎ ሥራ ከልካይ፣ በዳይ፣ ተጠራጣሪ የኾነን ሁሉ፤» (ጣሉ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70