caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Qaaf፣ አንቀጽ 21

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 34 · 50:21

وَجَآءَتْ كُلُّ نَفْسٍ مَّعَهَا سَآئِقٌ وَشَهِيدٌ

Amharic Translation - Africa Academy21. ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጅና መስካሪ ያለባት ሆና ትመጣለች::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70