caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Saad፣ አንቀጽ 57

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 38 · 38:57

هَٰذَا فَلْيَذُوقُوهُ حَمِيمٌ وَغَسَّاقٌ

Amharic Translation - Africa Academy57. ይህ ለከሓዲያን ነው:: ይቅመሱትም የፈላ ውሃና እዥ ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይህ (ለከሓዲዎች ነው)፡፡ ይቅመሱትም፡፡ የፈላ ውሃና እዥ ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70