وَعِندَهُمْ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرْفِ عِينٌ
Amharic Translation - Africa Academy48. እነርሱ ዘንድ ዓይናቸውን በባሎቻቸው ላይ ብቻ አሳጣሪዎች የሆኑ ዓይናማ ሴቶች አሉ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ፡፡
وَعِندَهُمْ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرْفِ عِينٌ