فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ
Amharic Translation - Africa Academy202. እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ ቅጣቱ ድንገት እስከሚመጣባቸዉም ድረስ (አያምኑም)::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡
فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ