سَيَقُولُونَ لِلَّهِ قُلْ أَفَلَا تَتَّقُونَ
Amharic Translation - Africa Academy87. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «በእርግጥ አላህ ነው።» ይሉሃል፤ «እንግዲያ አትፈሩትምን?» በላቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«በእርግጥ አላህ ነው» ይሉሃል፡፡ «እንግዲያ አትፈሩትምን?» በላቸው፡፡
سَيَقُولُونَ لِلَّهِ قُلْ أَفَلَا تَتَّقُونَ