caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Hijr፣ አንቀጽ 62

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 54 · 15:62

قَالَ إِنَّكُمْ قَوْمٌ مُّنكَرُونَ

Amharic Translation - Africa Academy62. ሉጥ «እናንተ የተሳሳታችሁ ሕዝቦች ናችሁ።» አላቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ሉጥ) «እናንተ የተሳታችሁ ሕዝቦች ናችሁ» አላቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70