لَّيْسَ لَهُمْ طَعَامٌ إِلَّا مِن ضَرِيعٍ Amharic Translation - Africa Academy6. ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃማ) ዛፍ እንጂ ሌላ ምግብ የላቸዉም:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqለእነርሱ ዶሪዕ ከሚባል (እሾሃም) ዛፍ እንጅ ሌላ ምግብ የላቸውም፡፡