caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Burooj፣ አንቀጽ 19

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 27 · 85:19

بَلِ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ فِى تَكْذِيبٍ

Amharic Translation - Africa Academy19. በእውነት እነዚያ (በአላህ) የካዱት (ሰዎች ሁሉ) እውነትን በማስተባበል ውስጥ ናቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70