caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mutaffifin፣ አንቀጽ 28

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 86 · 83:28

عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا ٱلْمُقَرَّبُونَ

Amharic Translation - Africa Academy28. (የአላህ) ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70