caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mutaffifin፣ አንቀጽ 15

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 86 · 83:15

كَلَّآ إِنَّهُمْ عَن رَّبِّهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّمَحْجُوبُونَ

Amharic Translation - Africa Academy15. ይከልከሉ:: እነርሱ በዚያ ቀን ጌታቸውን ከማየት ተጋራጆች ናቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70