caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Infitaar፣ አንቀጽ 3

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 82 · 82:3

وَإِذَا ٱلْبِحَارُ فُجِّرَتْ

Amharic Translation - Africa Academy3. ባህሮችም በተከፈቱና በተደባለቁ ጊዜ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70