caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Abasa፣ አንቀጽ 17

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 24 · 80:17

قُتِلَ ٱلْإِنسَٰنُ مَآ أَكْفَرَهُۥ

Amharic Translation - Africa Academy17. ሰው ተረገመ። ምን ከሓዲ አደረገው?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰው ተረገመ፤ ምን ከሓዲ አደረገው?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70