caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naazi'aat፣ አንቀጽ 5

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 81 · 79:5

فَٱلْمُدَبِّرَٰتِ أَمْرًا

Amharic Translation - Africa Academy5. ጉዳይንም አስተናባሪዎች በሆኑት መላዕክት እምላለሁ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70