caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qiyaama፣ አንቀጽ 15

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 31 · 75:15

وَلَوْ أَلْقَىٰ مَعَاذِيرَهُۥ

Amharic Translation - Africa Academy15. ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣ እንኳን (አይሰማም)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70