caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qiyaama፣ አንቀጽ 13

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 31 · 75:13

يُنَبَّؤُا۟ ٱلْإِنسَٰنُ يَوْمَئِذٍۭ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ

Amharic Translation - Africa Academy13. ሰው በዚያን ቀን ያስቀደመውም ያስቆየውም ሁሉ ይነገረዋል።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70