caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Ma'aarij፣ አንቀጽ 18

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 79 · 70:18

وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy18. ገንዘብን የሰበሰበንና ዘካውን ሳይሰጥ የቆጠረንም (ትጠራለች)::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70