caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-A'raaf፣ አንቀጽ 125

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 39 · 7:125

قَالُوٓا۟ إِنَّآ إِلَىٰ رَبِّنَا مُنقَلِبُونَ

Amharic Translation - Africa Academy125. እነርሱም አሉ: «እኛ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአሉ፡- «እኛ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን፡፡»
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70