caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ As-Saff፣ አንቀጽ 2

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 109 · 61:2

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ

Amharic Translation - Africa Academy2. እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሰሩትን ነገር ለምን ታወራላችሁ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእላንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70