caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Waaqia፣ አንቀጽ 65

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 46 · 56:65

لَوْ نَشَآءُ لَجَعَلْنَٰهُ حُطَٰمًا فَظَلْتُمْ تَفَكَّهُونَ

Amharic Translation - Africa Academy65. ብንሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባረደግነው እና የምትደነቁም በሆናችሁ ነበር::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70