يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ ءَانٍ Amharic Translation - Africa Academy44. በእርሷና በጣም ሞቃት በሆነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡