caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 22

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:22

تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy22. ይህ ተግባር አድሏዊ ክፍፍል ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍፍል ናት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70