caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Adh-Dhaariyat፣ አንቀጽ 60

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 67 · 51:60

فَوَيْلٌ لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ مِن يَوْمِهِمُ ٱلَّذِى يُوعَدُونَ

Amharic Translation - Africa Academy60. ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ከዚያ ከሚቀጠሩት ቀናቸው ወዩላቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለነዚያም ለካዱት ከዚያ ከሚቀጠሩት ቀናቸው ወዮላቸው።
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70