وَٱلسَّمَآءَ بَنَيْنَٰهَا بِأَيْي۟دٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ
Amharic Translation - Africa Academy47. ሰማይንም በሀይል ገነባናት:: እኛም በእርግጥ የምናስፋት ነን::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡
وَٱلسَّمَآءَ بَنَيْنَٰهَا بِأَيْي۟دٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ