لِنُرْسِلَ عَلَيْهِمْ حِجَارَةً مِّن طِينٍ Amharic Translation - Africa Academy33. «በእነርሱ ላይ ከጭቃ የሆኑ ድንጋዮችን ልንለቅባቸው ተላክን። Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእነርሱ ላይ ከጭቃ የኾኑን ድንጋዮች ልንለቅባቸው (ተላክን)፡፡