caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dukhaan፣ አንቀጽ 45

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 64 · 44:45

كَٱلْمُهْلِ يَغْلِى فِى ٱلْبُطُونِ

Amharic Translation - Africa Academy45. እሱም ልክ እንደ ዘይት አተላ በሆዶች ውስጥ ይፈላል።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70