قَالَ فَٱلْحَقُّ وَٱلْحَقَّ أَقُولُ Amharic Translation - Africa Academy84. (አላህም) አለ: «እውነቱም ከእኔ ነው:: እውነትንም እላለሁ(እናገራለሁ)። Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አላህ) አለው «እውነቱም (ከኔ ነው)፡፡ እውነትንም እላለሁ፡፡