caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ As-Saaffaat፣ አንቀጽ 99

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 56 · 37:99

وَقَالَ إِنِّى ذَاهِبٌ إِلَىٰ رَبِّى سَيَهْدِينِ

Amharic Translation - Africa Academy99. አለም፡- «እኔ ወደ ጌታየ ሂያጅ ነኝ፤ በእርግጥ ይመራኛልና።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአለም «እኔ ወደ ጌታዬ ኼያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡»
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70