بَلْ هُمُ ٱلْيَوْمَ مُسْتَسْلِمُونَ Amharic Translation - Africa Academy26. በእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ማምለጫ የሌላቸው ወራዳዎች ናቸው:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ወራዳዎች ናቸው፡፡