caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Room፣ አንቀጽ 14

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 84 · 30:14

وَيَوْمَ تَقُومُ ٱلسَّاعَةُ يَوْمَئِذٍ يَتَفَرَّقُونَ

Amharic Translation - Africa Academy14. ሰዓቲቱም በምትከሰትበት ቀን በዚያ ቀን ይለያያሉ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰዓቲቱ በምትቆምበት ቀንም በዚያ ቀን ይለያያሉ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70