وَمَكَرُوا۟ وَمَكَرَ ٱللَّهُ وَٱللَّهُ خَيْرُ ٱلْمَٰكِرِينَ
Amharic Translation - Africa Academy54.አይሁድም በዒሳ ላይ አደሙ:: አላህ ግን አድማቸውን አከሸፈባቸው። አላህ የአድመኞችን ሴራ በማክሸፍ ከሁሉ የበለጠ ነውና።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አይሁዶችም) አደሙ አላህም አደመባቸው፡፡ አላህም ከአድመኞች ሁሉ በላጭ ነው፡፡