وَأَعُوذُ بِكَ رَبِّ أَن يَحْضُرُونِ Amharic Translation - Africa Academy98. «ጌታዬ ሆይ! ወደ እኔ ከመጣዳቸው ከመቅረባቸውም ባንተው እጠበቃለሁ።» በል። Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡»