caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muminoon፣ አንቀጽ 2

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 74 · 23:2

ٱلَّذِينَ هُمْ فِى صَلَاتِهِمْ خَٰشِعُونَ

Amharic Translation - Africa Academy2. እነዚያም በስግደታቸው ውስጥ አላህን ፈሪዎች የሆኑት፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70