وَهَلْ أَتَىٰكَ حَدِيثُ مُوسَىٰٓ Amharic Translation - Africa Academy9.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የሙሳ ወሬ (ታሪክ) መጥቶሃልን (ደርሶሃልን)? Amharic Translation - Muhammad Sadiqየሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል?