caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Maryam፣ አንቀጽ 95

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 44 · 19:95

وَكُلُّهُمْ ءَاتِيهِ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ فَرْدًا

Amharic Translation - Africa Academy95. ሁሉም በትንሳኤ ቀን ለየብቻ ሆነው ወደ እርሱ መጪዎች ናቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70