يَٰٓأَبَتِ لَا تَعْبُدِ ٱلشَّيْطَٰنَ إِنَّ ٱلشَّيْطَٰنَ كَانَ لِلرَّحْمَٰنِ عَصِيًّا
Amharic Translation - Africa Academy44. «አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትገዛ \አታምልክ\:: ሰይጣን ለአር-ረህማን አመጸኛ ነውና።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትግገዛ፡፡ ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና፡፡