caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Maryam፣ አንቀጽ 13

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 44 · 19:13

وَحَنَانًا مِّن لَّدُنَّا وَزَكَوٰةً وَكَانَ تَقِيًّا

Amharic Translation - Africa Academy13. ከእኛም የሆነን ርህራሄና ንጽህናንም (ሰጠነው):: ጥንቁቅም ነበር::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም (ሰጠነው)፡፡ ጥንቁቅም ነበር፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70