caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Hijr፣ አንቀጽ 83

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 54 · 15:83

فَأَخَذَتْهُمُ ٱلصَّيْحَةُ مُصْبِحِينَ

Amharic Translation - Africa Academy83. ያነጉ ሲሆኑ ጩኸት ያዘቻቸው (ወደሙ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqያነጉም ሲኾኑ ጩኸት ያዘቻቸው፤ (ወደሙ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70