caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Hijr፣ አንቀጽ 78

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 54 · 15:78

وَإِن كَانَ أَصْحَٰبُ ٱلْأَيْكَةِ لَظَٰلِمِينَ

Amharic Translation - Africa Academy78. እነሆ የአይካ ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነሆ የአይከት ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70