caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Hijr፣ አንቀጽ 27

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 54 · 15:27

وَٱلْجَآنَّ خَلَقْنَٰهُ مِن قَبْلُ مِن نَّارِ ٱلسَّمُومِ

Amharic Translation - Africa Academy27. ጃንን ከሰው በፊት ከእሳት ነበልባል ፈጠርነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqጃንንም (ከሰው) በፊት ከእሳት ነበልባል ፈጠርነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70