caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ibrahim፣ አንቀጽ 29

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 72 · 14:29

جَهَنَّمَ يَصْلَوْنَهَا وَبِئْسَ ٱلْقَرَارُ

Amharic Translation - Africa Academy29. ሀገሪቱም የሚገቡባት ስትሆን ገሀነም ናት:: መርጊያነቷ ምንኛ ትከፋ!
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አገሪቱም) የሚገቧት ስትኾን ገሀነም ናት፡፡ ምን ትከፋም መርጊያ!
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70