يَٰٓأَيَّتُهَا ٱلنَّفْسُ ٱلْمُطْمَئِنَّةُ Amharic Translation - Africa Academy27. (ለአመነች ነፍስም እንዲህ ትባላለች)፡- አንቺ በአላህ የረካሺው ነፍስ ሆይ! Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!