caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Fajr፣ አንቀጽ 17

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 10 · 89:17

كَلَّا بَل لَّا تُكْرِمُونَ ٱلْيَتِيمَ

Amharic Translation - Africa Academy17. በፍፁም! ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70