تَعْرِفُ فِى وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ ٱلنَّعِيمِ Amharic Translation - Africa Academy24. ከፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ትረዳለህ (ታውቃለህ)። Amharic Translation - Muhammad Sadiqበፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡