caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Infitaar፣ አንቀጽ 13

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 82 · 82:13

إِنَّ ٱلْأَبْرَارَ لَفِى نَعِيمٍ

Amharic Translation - Africa Academy13. (እውነተኞቹ) ደጋጎች በእርግጥም በገነት ውስጥ ናቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70