caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Abasa፣ አንቀጽ 11

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 24 · 80:11

كَلَّآ إِنَّهَا تَذْكِرَةٌ

Amharic Translation - Africa Academy11. ተከልከል፤ (ቁርኣን) ማስገንዘቢያ ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqተከልከል፡፡ እርሷ ማስገንዘቢያ ናት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70